- አማርኛ
- English
ወሊሶ እንዱሁም ግዮን ተብላ የምትጠራው ከተማ በወሊሶና ጎሮ ወረዳ፣ ሸዋ
ውስጥ የምትገኝ ሲሆን፣ ከወረዳው ውስጥ ካሉትም ከተማዎች ሁሉ ተለቅ ያለች
ከተማ ናት። ወሊሶ ከአዲስ አበባ በደቡባዊ ምዕራብ በኩል 115 ኪ/ሜ ርቀት
ላይ ትገኛለች። በአውሮፓዊያን አቆጣጠር 2005 ዓ/ም የማዕከላዊ እስታትስቲስክስ
ኤጀንሲ ባቀረበው መሰረት የወሊሶ ከተማ ሕዝብ ብዛት 45,537 እንደነበር
ያሳያል።
የቅርብ ጊዜ የከተማ አስተያየቶች፥